ይታይ Ephrem Alemu \Wedding Mezmur Official Video\ ኤፍሬም አለሙ የሰርግ መዝሙር #new #song #

 2023-05-26 11:15:47   477 author:Ephrem Alemu officia

#Ephrem_Alemu  #protestant_mezmur #new_song #worship #share #subscribe #mezmur #live #music #Ethiopian #kenya #habesha On Facebook https://www.facebook.com/ephrem.alemu.127 On Facebook page https://www.facebook.com/Gospel-singer-Ephrem-Alemu-1733090870274541/ On Instagram https://instagram.com/ephrem_alemu?igshid=mjgd0yotktyo On YouTube https://www.youtube.com/channel/UCIy9cBWsj61v9Hr7_i9C0Iw ቃና ዘገሊላ ተገኝቶ ሰርጉ ላይ ሰርጉን ሰርግ ያገረው አምሮ ደምቆ እንዲታይ በኔም በደስታ ቀን እሱ ብቻ ይታይ ሁሉም ውብ ይሆናል ከጠበኩት በላይ ይታይ ይታይ ይታይ በሰርጌ ላይ ሌላ አለ ወይ(×4) ማንም ከብሮ አይታይ በራሴ ላይ አሆ በቤቴ ላይ አሆ በሰርጉ ላይ ኢየሱሴ ይታይ(×2) ይታይ ይታይ ይታይ በሰርጌ ላይ ሌላ አለ ወይ(×4) ሌላ አለ ወይ(×2) ፈጥኖ የሚረዳ ሌላ አለ ወይ አረ ሚያግዘኝ ሌላ አለ ወይ አለ ወይ ሌላ አለ ወይ ሌላ አለ ወይ ሌላ አለ ወይ አለ ታድሟል በሰርጉ ላይ አለ ተገኝቷል በሰርጉ ላይ አለ ይታይ በሰርጉ ላይ ተአምር ሊሰራ ክብሩን ሊያሳይ ሊያሳይ አለ ታድሟል በሰርጉ ላይ አለ ተገኝቷል በሰርጉ ላይ አለ ይታይ በሰርጉ ላይ ተአምር ሊሰራ ክብሩን ሊያሳይ ሊያሳይ ሆሆሆሆሆሆ አሀ አሀ አሀ እሰይ እሰይ እርሱ ከተገኘ እሰይ እሰይ ምን አፈልጋለው እሰይ እሰይ ውሀውን ወደ ወይን እሰይ እሰይ ቀይሮት እያየው እሰይ እሰይ ታምራት ያደርጋል እሰይ እሰይ ታምር ሰሪው ጌታ እሰይ እሰይ አወድሱት ስሙን እሰይ እሰይ በእልልታ በሆታ የእነ አብርሃም የሳራ አምላክ እህህ እሱ ይባረክ የእነ ይስሀቅ የርብቃ አምላክ እህህ እሱ ይባረክ የእነ ያዕቆብ የራሄል አምላክ እህህ እሱ ይባረክ ኦሆ አትሉም ወይ አትሉም ወይ ሰርግ አይደለም ወይ(×4) በመጀመሪያ ገና ከጥንቱ ብቻውን ሲኖር አየ አባቱ አዳምን እንዲያው አስተኛውና ሄዋንን ሰጠው ልቡ እንዲፅናና በመጀመሪያ ገና ከጥንቱ ብቻውን ሲኖር አየ አባቱ አዳምን እንዲያው አስተኛውና ሄዋንን ሰጠው ልቡ እንዲፅናና ኦሆ አትሉም ወይ አትሉም ወይ ሰርግ አይደለም ወይ(×4) ቃና ዘገሊላ ተገኝቶ ሰርጉ ላይ ሰርጉን ሰርግ ያገረው አምሮ ደምቆ እንዲታይ በኔም በደስታ ቀን እሱ ብቻ ይታይ ሁሉም ውብ ይሆናል ከጠበኩት በላይ ይታይ ይታይ ይታይ በሰርጌ ላይ ሌላ አለ ወይ(×4) ማንም ከብሮ አይታይ በራሴ ላይ አሆ በቤቴ ላይ አሆ በሰርጉ ላይ ኢየሱሴ ይታይ(×2) ይታይ ይታይ ይታይ በሰርጌ ላይ ሌላ አለ ወይ(×4) ሌላ አለ ወይ(×2) ፈጥኖ የሚረዳ ሌላ አለ ወይ አረ ሚያግዘኝ ሌላ አለ ወይ አለ ወይ ሌላ አለ ወይ ሌላ አለ ወይ ሌላ አለ ወይ አለ ታድሟል በሰርጉ ላይ አለ ተገኝቷል በሰርጉ ላይ አለ ይታይ በሰርጉ ላይ ተአምር ሊሰራ ክብሩን ሊያሳይ ሊያሳይ አለ ታድሟል በሰርጉ ላይ አለ ተገኝቷል በሰርጉ ላይ አለ ይታይ በሰርጉ ላይ ተአምር ሊሰራ ክብሩን ሊያሳይ ሊያሳይ አለ ይታይ በሰርጉ ላይ ተአምር ሊሰራ ክብሩን ሊያሳይ ሊያሳይ አለ ታድሟል በሰርጉ ላይ አለ ተገኝቷል በሰርጉ ላይ አለ ይታይ በሰርጉ ላይ ተአምር ሊሰራ ክብሩን ሊያሳይ ሊያሳይ ሆሆሆሆሆሆ አሀ አሀ አሀ እሰይ እሰይ ሁለቱም ይለዩ እሰይ እሰይ ከእናት ከአባታቸው እሰይ እሰይ አንድ ላይ ይሁኑ እሰይ እሰይ ብሏል አምላካቸው እሰይ እሰይ እርሱ የገመደው እሰይ እሰይ ገመድ አይበጠስ እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ካለበት እሰይ እሰይ አይፈርስም ይሄ ቤት የእነ አብርሃም የሳራ አምላክ እህህ እሱ ይባረክ የእነ ይስሀቅ የርብቃ አምላክ እህህ እሱ ይባረክ የእነ ያዕቆብ የራሄል አምላክ እህህ እሱ ይባረክ ኦሆ አትሉም ወይ አትሉም ወይ ሰርግ አይደለም ወይ(×4) በመጀመሪያ ገና ከጥንቱ ብቻውን ሲኖር አይቶት አባቱ አዳምን እንዲያው አስተኛውና ሄዋንን ሰጠው ልቡ እንዲፅናና በመጀመሪያ ገና ከጥንቱ ብቻውን ሲኖር አየ አባቱ አዳምን እንዲያው አስተኛውና ሄዋንን ሰጠው ልቡ እንዲፅናና

recommended video
The song "Whooped" by E-40 and B-Legit is about feeling exhausted and worn out from various activities and experiences
DATA:2023-12-31 07:25  Read: E-40 & B-Legit
In the song "Emotionally" by June (Band), the lyrics tell a story of a young man who is dealing with the struggles of growing up in a tough environment
DATA:2024-07-25 04:03  Read: June (Band)
The Jackson 5's song "Never Had A Dream Come True" is about the feeling of never having experienced true love or having dreams fulfilled until the person they are singing about came into their life
DATA:2024-01-14 03:05  Read: Jackson 5
Begini kondisi mobil kesayangan kami Seruling Senja stelah berpetualang selama 7 tahu
DATA:2023-05-28 14:55  Read: Roadtrip Indonesia
有歌之年,声生不息!
DATA:2023-05-04 09:43  Read: 湖南卫视芒果TV官方频道 China
The song "She Wants To Know" by Half Moon Run is about a man's desire to make a woman his own, despite the challenges they face
DATA:2024-01-12 11:15  Read: Half Moon Run

Copyright © 2022 Little Rabbit video Inc. all rights reserved。

The page takes 0.0157 ms, the memory occupies 291.97 KB, and the database is accessed 18 times